top of page

የእስራኤል የንቅናቄ አካል 

በተለያዩ የህይወት ዘርፎች ወደ መሻሻል የሚመሩ ነገሮችን ለማደራጀት እና ለማንቀሳቀስ በመላ ሀገሪቱ ያሉ የዜጎችን ተነሳሽነቶችን ይረዳል። በዜጎች እና በመንግስት መካከል ያለውን ግንኙነት በአካባቢና ሀገር አቀፍ ደረጃ የዜጎችን ተፅዕኖ በሚያጠናክር መልኩ ለማስተካከል እየሰራን ነው ።  ወደ እኛ ይቀላቀሉ፡፡

תמונת קאבר תנועה - קטן חדש.jpeg

የእኛ እንቅስቃሴ

 ምንን ያካትታል? 

የእኛን የእንቅስቃሴ ተግባራት  በሁለት መክፈል ይቻላል - አንደኛው በመስክ የሚደረግ እንቅስቃሴ እና ወደ ከፍተኛ መስኮቶች የሚደረግ (ከታች ወደላይ) የሚወጣ እንቅስቃሴ ሲሆን ሌላው ደግሞ ውሳኔ ሰጪዎችን ያነጣጠረ እና ወደ ታች የሚዘልቅ ነው፡(ከላይ ወደታች)።

የመስክ ተግባራችን የሚያተኩረው ከነዋሪዎች ጋር በመሆን የሰፈር ኮሚቴዎችን እና የተልእኮ ኮሚቴዎችን በማቋቋም ላይ ሲሆን ከተቋቋሙበት ጊዜ ጀምሮ በዲሞክራሲያዊ መንገድ የሚከናወኑ ፣ ለተለያዩ ህዝቦች ውክልና በመስጠት እና ነዋሪውን በመወከል ከአካባቢው አስተዳደር ጋር በመሆን የሚሰሩ ናቸው። ነዋሪዎች እንዲደራጁ፣ የአመራር ክህሎት እንዲያዳብሩ እና በአካባቢው እና በከተማው እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ እንዲያሳድሩ የሚያስችል ሀይል እንዲያገኙ እንረዳቸዋለን።

ህዝባዊ

  እንቅስቃሴያችን  

ከመንግስት ባለስልጣናት፣ ከመንግስት፣ ከክኔሴት፣ ከማዘጋጃ ቤቶች እና ምክር ቤቶች ጋር ቀጣይነት ባለው ስራ ላይ በትብብር የተመሰረተ ሲሆን ለነዋሪዎችና የበለጠ ስልጣን የሚሰጥ መርህ ለማስተዋወቅ እንሰራለን። ከዚሁ ጎን ለጎን ዜጎች በየደረጃው ባሉ የአስተዳደር እርከኖች ከወረዳ እስከ ሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ ዜጎች የበለጠ ተደማጭነት እና ውክልና እንዲኖራቸው ለማድረግ ግንዛቤን በማስጨበጥና የፅንሰ ሀሳብ መሰረት በማድረግ እየሰራን እንገኛለን።

በአካባቢው አስተዳደር ፖሊሲ ወይም መርህ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ

እንዴት

  እንደሚሰራ?  

በብሄራዊ ደረጃ ተጽዕኖ ማሳደር ይችላሉ፡፡

የእኛ

  ስልጠናዎች  

በስልጠናዎቻችን ውስጥ ስለ አመራር፣ የማህበረሰብ አደረጃጀት እና በአከባቢ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ በውሳኔ ሰጪዎች ላይ ተጽእኖ የሚያሳድሩ መንገዶችን ይማራሉ። ለአካባቢ ንቅናቂ አድራጊዎች ወይም አክቲቪስቶች፣ ለምክር ቤት አባላት እና ለመሳሰሉት በቦታው ስልጠናዎችን እንሰጣለን።

ለዚህም አሁኑኑ ይመዝገቡ!

 የት ነው  

ሃይፋ፣

ክፋር ሳባ፣

ፓርደስ-ሃና፣

ናታንያ፣

አሳፊያ፣

ቴል-አቪቭ-ያፎ፣

ብኤር -ሼቫ፣

ሁሎን፣

ቂርያት ያም፣

ኸደራ፣

ቲራት ካርሜል፣ ፓርደስ-ሃና ካርኩር፣ ቢኒያሚና፣

ሮሽ-ሀዓይን፣

ቴል-አቪቭ- ያፎ፣ ረሆቦት፣

ያቭኔ፣

ቂርያት-ማአላኪ፣

ባት-ያም፣

አሽዶድ

የሰራነው?

971,000

ሰዎች ንቅናቄውን ተመልክተዋል(በመገናኛ እና ማህበራዊ አውታረ መረቦች በኩል።

380,106

በንቅናቄው አባላት ተጽዕኖ ደርሶባቸዋል(እንቅስቃሴውን ለማሳየት ሌሎች ቁጥሮችን ማስቀመጥ ይቻላል)

የንቅናቄውው ሁኔታ

በቁጥር ሲገለጽ፤

ሀገሪቱን እየሳበ ካለው ንቅናቄ ጋር ተቀላቅለዋል?

1,170

በንቅናቄው እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳትፈዋል፡፡

301

የአካባቢ መስተዳድር መሪዎች

70

የምክር ቤት አባላት በእንቅስቃሴው ውስጥ ገብተዋል፡፡

Wave.png

27

የስልጠና ግንኙነቶች እና ሴሚናሮች

25

የተቋቋሙና ገና በመቋቋም ላይት ያሉ የሰፈር ኮሚቴዎች፡፡

19

ከተሞች

በተግባር ሲታይ ምን

ይመስላል?

በማህበራዊ አውታረ መረቦች ላይ ይከተሉን

  • Instagram
  • Facebook
  • Twitter

የእኛ ብሎግ

Btn Copy 3-Btn.png
בקרוב יהיו כאן פוסטים ששווה לחכות להם!
שווה להמשיך ולעקוב...

ብዙዎች
ይጠይቁናል

መቀላቀያውን
     ቅጽ ለማግኘት፤    

እኛን እንዲቀላቅሉ ጥሪ እናቀርብልዎታለን፡፡  የዜጎችን ተሳትፎ የሚጨምር ገለልተኛ እንቅስቃሴን እንድታበረታቱ እንጋብዝዎታለን። በራስዎ ጊዜ ማድረግ ይፈልጋሉ? እኛ በእርስዎ ተማምነን በጣም አስፈላጊ ለሆኑ ነገሮች የሚጠቅሙትን የተለያዩ አጋዥ ነገሮች ስናካፍልዎ በደስታ ነው፡፡ ያም ሆኖ ከእኛ እርዳታ ለመቀበል ወይም ማማከር ከፈለጉ እኛን ማግኘት ይችላሉ፡፡

bottom of page